የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm20 ገጽ 2-3
  • ዓርብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓርብ
  • የ2020 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!
    የ2020-2021 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት
  • “በይሖዋ ደስ ይበላችሁ”
    የ2020-2021 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የቅርንጫፍ ቢሮ ተወካይ የሚገኝበት
  • ቅዳሜ
    የ2017 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ዓርብ
    የ2019 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2020 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm20 ገጽ 2-3
ምስሎች፦ 1. ካህኑ ዕዝራ። 2. አበባ። 3. የተለያየ አስተዳደግ ያላቸው ሁለት የይሖዋ ምሥክሮች በስብከቱ ሥራ አብረው ሲካፈሉ። ፊታቸው በፈገግታ ተሞልቶ ሲጨባበጡ ይታያል። 4. በዕድሜ የገፉ ደስተኛ ባልና ሚስት እጅ ለእጅ ተያይዘው በፈገግታ እየተያዩ።

ዓርብ

“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!”—ፊልጵስዩስ 4:4

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 111 እና ጸሎት

  • 3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ይሖዋ ‘ደስተኛ አምላክ’ የተባለው ለምንድን ነው? (1 ጢሞቴዎስ 1:11)

  • 4:15 ሲምፖዚየም፦ ለደስታ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ነገሮች

    • • አኗኗርን ቀላል ማድረግ (መክብብ 5:12)

    • • ንጹሕ ሕሊና (መዝሙር 19:8)

    • • አርኪ ሥራ (መክብብ 4:6፤ 1 ቆሮንቶስ 15:58)

    • • እውነተኛ ወዳጅነት (ምሳሌ 18:24፤ 19:4, 6, 7)

  • 5:05 መዝሙር ቁ. 89 እና ማስታወቂያዎች

  • 5:15 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ‘ይሖዋ እንዲደሰቱ አደረጋቸው’ (ዕዝራ 1:1–6:22፤ ሐጌ 1:2-11፤ 2:3-9፤ ዘካርያስ 1:12-16፤ 2:7-9፤ 3:1, 2፤ 4:6, 7)

  • 5:45 በይሖዋ የማዳን ሥራ ሐሴት አድርጉ (መዝሙር 9:14፤ 34:19፤ 67:1, 2፤ ኢሳይያስ 12:2)

  • 6:15 መዝሙር ቁ. 148 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:30 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:40 መዝሙር ቁ. 131

  • 7:45 ሲምፖዚየም፦ ቤተሰባችሁ ደስተኛ እንዲሆን አድርጉ

    • • ባሎች፣ በሚስቶቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 5:18, 19፤ 1 ጴጥሮስ 3:7)

    • • ሚስቶች፣ በባሎቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 14:1)

    • • ወላጆች፣ በልጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 23:24, 25)

    • • ልጆች፣ በወላጆቻችሁ ደስ ይበላችሁ (ምሳሌ 23:22)

  • 8:50 መዝሙር ቁ. 135 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:00 ሲምፖዚየም፦ ፍጥረት ይሖዋ ደስተኛ እንድንሆን እንደሚፈልግ ያረጋግጣል

    • • ውብ አበቦች (መዝሙር 111:2፤ ማቴዎስ 6:28-30)

    • • ጣፋጭ ምግብ (መክብብ 3:12, 13፤ ማቴዎስ 4:4)

    • • የሚያምሩ ቀለሞች (መዝሙር 94:9)

    • • አስደናቂ የሆነው አካላችን (የሐዋርያት ሥራ 17:28፤ ኤፌሶን 4:16)

    • • ማራኪ ድምፆች (ምሳሌ 20:12፤ ኢሳይያስ 30:21)

    • • አስገራሚ እንስሳት (ዘፍጥረት 1:26)

  • 10:00 ‘ሰላምን የሚያራምዱ ደስተኞች ናቸው’—ለምን? (ምሳሌ 12:20፤ ያዕቆብ 3:13-18፤ 1 ጴጥሮስ 3:10, 11)

  • 10:20 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መመሥረት ታላቅ ደስታ ያስገኛል! (መዝሙር 25:14፤ ዕንባቆም 3:17, 18)

  • 10:55 መዝሙር ቁ. 28 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ