እሁድ
“በይሖዋ ሐሴት አድርግ፤ እሱም የልብህን መሻት ይሰጥሃል”—መዝሙር 37:4
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 22 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ
• ጭንቀት (2 ቆሮንቶስ 4:8፤ 7:5)
• ስደት (ማቴዎስ 5:11, 12)
• ረሃብ (ፊልጵስዩስ 4:11-13)
• ራቁትነት (1 ቆሮንቶስ 4:11, 16)
• አደጋ (2 ቆሮንቶስ 1:8-11)
• ሰይፍ (2 ጢሞቴዎስ 4:6-8)
5:10 መዝሙር ቁ. 9 እና ማስታወቂያዎች
5:20 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ምንም ዓይነት ሥቃይ የማያስከትል ሀብት ማግኘት—እንዴት? (ምሳሌ 10:22፤ 1 ጢሞቴዎስ 6:9, 10፤ ራእይ 21:3-5)
5:50 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
6:20 መዝሙር ቁ. 84 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:40 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:50 መዝሙር ቁ. 62
7:55 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፊልም፦ ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 2 (ነህምያ 8:1–13:30፤ ሚልክያስ 1:6–3:18)
8:40 መዝሙር ቁ. 71 እና ማስታወቂያዎች
8:50 ‘በይሖዋ ሐሴት አድርጉ’! (መዝሙር 16:8, 9, 11፤ 37:4)
9:50 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት