እሁድ
“. . . ከዚያም መጨረሻው ይመጣል”—ማቴዎስ 24:14
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 84 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ በምሥራቹ ላይ እምነት የነበራቸውን ምሰሉ
• ዘካርያስ (ዕብራውያን 12:5, 6)
• ኤልሳቤጥ (1 ተሰሎንቄ 5:11)
• ማርያም (መዝሙር 77:12)
• ዮሴፍ (ምሳሌ 1:5)
• ስምዖን እና ሐና (1 ዜና መዋዕል 16:34)
• ኢየሱስ (ዮሐንስ 8:31, 32)
5:05 መዝሙር ቁ. 65 እና ማስታወቂያዎች
5:15 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ መጥፎ ዜና የማያሸብረን ለምንድን ነው? (መዝሙር 112:1-10)
5:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
6:15 መዝሙር ቁ. 61 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 122
7:50 ድራማዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ “ከእንግዲህ ወዲህ መዘግየት አይኖርም” (ራእይ 10:6)
8:20 መዝሙር ቁ. 126 እና ማስታወቂያዎች
8:30 ምን ትምህርት አገኛችሁ?
8:40 ‘ምሥራቹን አጥብቃችሁ ያዙ’—ለምን እና እንዴት? (1 ቆሮንቶስ 2:16፤ 15:1, 2, 58፤ ማርቆስ 6:30-34)
9:30 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት