እሁድ
“እምነት ካላችሁ . . . ይሆንላችኋል”—ማቴዎስ 21:21
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 137 እና ጸሎት
3:40 ሲምፖዚየም፦ ጠንካራ እምነት እንዳላቸው ያሳዩ ሴቶችን ምሳሌ ተከተሉ!
• ሣራ (ዕብራውያን 11:11, 12)
• ረዓብ (ዕብራውያን 11:31)
• ሐና (1 ሳሙኤል 1:10, 11)
• ተማርካ የተወሰደችው እስራኤላዊት ልጅ (2 ነገሥት 5:1-3)
• የኢየሱስ እናት ማርያም (ሉቃስ 1:28-33, 38)
• ፊንቄያዊቷ ሴት (ማቴዎስ 15:28)
• ማርታ (ዮሐንስ 11:21-24)
• በዘመናችን ያሉ እህቶች (መዝሙር 37:25፤ 119:97, 98)
5:05 መዝሙር ቁ. 142 እና ማስታወቂያዎች
5:15 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ‘በምሥራቹ እመኑ’ (ማርቆስ 1:14, 15፤ ማቴዎስ 9:35፤ ሉቃስ 8:1)
5:45 መዝሙር ቁ. 22 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 126
7:50 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦ ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 2 (ዳንኤል 5:1–6:28፤ 10:1–12:13)
8:40 መዝሙር ቁ. 150 እና ማስታወቂያዎች
8:45 በእምነታችሁ ብርቱ ሁኑ! (ዳንኤል 10:18, 19፤ ሮም 4:18-21)
9:45 አዲስ ኦሪጅናል መዝሙር እና የመደምደሚያ ጸሎት