“እመኑ”!
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 118 እና ጸሎት
3:50 “እመኑ”!—እንዴት እና ለምን?
4:05 ሲምፖዚየም፦ እምነት ያሳዩ ሰዎችን ምሰሉ
• ይስሐቅና ርብቃ
• አስቴር
• ጢሞቴዎስ
5:05 መዝሙር ቁ. 60 እና ማስታወቂያዎች
5:15 “እናምናለን፤ ስለዚህም እንናገራለን”
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 52
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 9 እና ጸሎት
7:30 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ‘ሊዋሽ በማይችለው’ አምላክ እመኑ
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:30 መዝሙር ቁ. 54 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ በየዕለቱ ‘በእምነት ተመላለሱ’
• “ፈጽሞ አትጨነቁ”
• “ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት”
• ‘የዓለም ክፍል አትሁኑ’
9:40 “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል”
10:15 መዝሙር ቁ. 7 እና ጸሎት