‘በመንፈስና በእውነት አምልኩ’
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 85 እና ጸሎት
4:00 ‘አብ የሚፈልገው እንዲህ ያሉ ሰዎችን ነው’
4:15 ሲምፖዚየም፦ ‘በመንፈስ አምልኩ’
• የይሖዋን አመራር ለመረዳት ጥረት ስታደርጉ
• ተስፋ ስትቆርጡ
• በይሖዋ አገልግሎት ተጨማሪ ነገር ለማድረግ ስትጣጣሩ
5:05 መዝሙር ቁ. 88 እና ማስታወቂያዎች
5:15 ‘እውነትን የምንገልጠው’ እንዴት ነው?
5:35 የጥምቀት ንግግር፦ የጥምቀታችሁ ትርጉም
6:05 መዝሙር ቁ. 51
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 72 እና ጸሎት
7:35 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሕዝብ ንግግር፦ ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር መለየት የምንችለው እንዴት ነው?
8:05 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:35 መዝሙር ቁ. 56 እና ማስታወቂያዎች
8:45 ሲምፖዚየም፦ ‘በእውነት አምልኩ’
• በቤተሰብ ውስጥ
• በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ
• የኢኮኖሚ ችግር ሲያጋጥማችሁ
9:30 “እውነትን ግዛ፤ ፈጽሞም አትሽጣት”
10:00 መዝሙር ቁ. 29 እና ጸሎት