ዓርብ
“ለሰዎች ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚያስገኝ ምሥራች”—ሉቃስ 2:10
ጠዋት
3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ
3:30 መዝሙር ቁ. 150 እና ጸሎት
3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ምሥራች የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? (1 ቆሮንቶስ 9:16፤ 1 ጢሞቴዎስ 1:12)
4:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦
የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 1
እውነተኛው የዓለም ብርሃን—የመጀመሪያው ክፍል (ማቴዎስ 1:18-25፤ ሉቃስ 1:1-80፤ ዮሐንስ 1:1-5)
4:45 መዝሙር ቁ. 96 እና ማስታወቂያዎች
4:55 ሲምፖዚየም፦ ‘በመንፈስ ቅዱስ ተገፋፍተው ተናገሩ’
• ማቴዎስ (2 ጴጥሮስ 1:21)
• ማርቆስ (ማርቆስ 10:21)
• ሉቃስ (ሉቃስ 1:1-4)
• ዮሐንስ (ዮሐንስ 20:31)
6:10 መዝሙር ቁ. 110 እና የምሳ እረፍት
ከሰዓት በኋላ
7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ
7:45 መዝሙር ቁ. 117
7:50 ሲምፖዚየም፦ ስለ ኢየሱስ በሚናገረው እውነት ላይ እምነት ይኑራችሁ
• “ቃል” (ዮሐንስ 1:1፤ ፊልጵስዩስ 2:8-11)
• ስሙ (የሐዋርያት ሥራ 4:12)
• አወላለዱ (ማቴዎስ 2:1, 2, 7-12, 16)
8:30 መዝሙር ቁ. 99 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ከኖረበት አካባቢ የምናገኘው ትምህርት
• መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ (ዘዳግም 8:7)
• አመጋገብ (ሉቃስ 11:3፤ 1 ቆሮንቶስ 10:31)
• በቤት ውስጥ የነበረው የአኗኗር ዘይቤ (ፊልጵስዩስ 1:10)
• ማኅበረሰብ (ዘዳግም 22:4)
• ትምህርት (ዘዳግም 6:6, 7)
• አምልኮ (ዘዳግም 16:15, 16)
10:15 “የዘላለም ምሥራች”—ከምን አንጻር? (ራእይ 14:6, 7)
10:50 መዝሙር ቁ. 66 እና የመደምደሚያ ጸሎት