የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • CO-pgm25 ገጽ 2-3
  • ዓርብ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓርብ
  • የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓርብ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ቅዳሜ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • ቅዳሜ
    የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
  • እሁድ
    የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
ለተጨማሪ መረጃ
የ2025 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም
CO-pgm25 ገጽ 2-3
ሥዕሎች፦ የዓርብ ፕሮግራም ጎላ ያሉ ገጽታዎች። 1. ኢየሱስ ቤት ውስጥ ሲጸልይ። 2. ኢየሱስ ከፍ ካለ ተራራ ላይ ሆኖ የዓለምን መንግሥታት ሲመለከት። 3. በዛሬው ጊዜ አንድ ወጣት ወንድም ክፍሉ ውስጥ ሆኖ ሲያሰላስል።

ዓርብ

“ይሖዋ አምላክህን ብቻ አምልክ”​—ማቴዎስ 4:10

ጠዋት

  • 3:20 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 3:30 መዝሙር ቁ. 74 እና ጸሎት

  • 3:40 የሊቀ መንበሩ ንግግር፦ ንጹሕ አምልኮ ምንድን ነው? (ኢሳይያስ 48:17፤ ሚልክያስ 3:16)

  • 4:10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድራማ፦

    የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 2

    “ልጄ ይህ ነው”—የመጀመሪያው ክፍል (ማቴዎስ 3:1–4:11፤ ማርቆስ 1:12, 13፤ ሉቃስ 3:1–4:7፤ ዮሐንስ 1:7, 8)

  • 4:40 መዝሙር ቁ. 122 እና ማስታወቂያዎች

  • 4:50 ሲምፖዚየም፦ ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች—ክፍል 1

    • • አምላክ እውቅና ይሰጠዋል (መዝሙር 2:7፤ ማቴዎስ 3:16, 17፤ የሐዋርያት ሥራ 13:33, 34)

    • • ከንጉሥ ዳዊት ዘር ይወለዳል (2 ሳሙኤል 7:12, 13፤ ማቴዎስ 1:1, 2, 6)

    • • “መሪ የሆነው መሲሕ” ይቀባል (ዳንኤል 9:25፤ ሉቃስ 3:1, 2, 21-23)

  • 5:45 በእርግጥ ዓለምን እየገዛ ያለው ማን ነው? (ማርቆስ 12:17፤ ሉቃስ 4:5-8፤ ዮሐንስ 18:36)

  • 6:15 መዝሙር ቁ. 22 እና የምሳ እረፍት

ከሰዓት በኋላ

  • 7:35 የሙዚቃ ቪዲዮ

  • 7:45 መዝሙር ቁ. 121

  • 7:50 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ለፈታኙ የሰጠውን ምላሽ ኮርጁ!

    • • በይሖዋ ቃል ኑሩ (ማቴዎስ 4:1-4)

    • • ይሖዋን አትፈታተኑት (ማቴዎስ 4:5-7)

    • • ይሖዋን ብቻ አምልኩ (ማቴዎስ 4:10፤ ሉቃስ 4:5-7)

    • • ለእውነት ጥብቅና ቁሙ (1 ጴጥሮስ 3:15)

  • 8:50 መዝሙር ቁ. 97 እና ማስታወቂያዎች

  • 9:00 ሲምፖዚየም፦ ኢየሱስ ከኖረበት አካባቢ የምናገኘው ትምህርት

    • • የይሁዳ ምድረ በዳ (ማቴዎስ 3:1-4፤ ሉቃስ 4:1)

    • • የዮርዳኖስ ሸለቆ (ማቴዎስ 3:13-15፤ ዮሐንስ 1:27, 30)

    • • ኢየሩሳሌም (ማቴዎስ 23:37, 38)

    • • ሰማርያ (ዮሐንስ 4:7-9, 40-42)

    • • ገሊላ (ማቴዎስ 13:54-57)

    • • ፊንቄ (ሉቃስ 4:25, 26)

    • • ሶርያ (ሉቃስ 4:27)

  • 10:10 ኢየሱስ በእናንተ ውስጥ ምን ይታየዋል? (ዮሐንስ 2:25)

  • 10:45 መዝሙር ቁ. 34 እና የመደምደሚያ ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ