የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 3 ገጽ 2
  • መግቢያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መግቢያ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የመግቢያ ናሙናዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ስለ አራቱ ፈረሰኞች የሚገልጸው ራእይ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
  • የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • እንዴት ብለህ ትመልሳለህ?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1995
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 3 ገጽ 2

መግቢያ

ምን ይመስልሃል?

በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኘውን ስለ አራቱ ፈረሰኞች የሚናገረውን ትንቢት ብዙዎች ያውቁታል። ይህ ትንቢት አንዳንዶችን ያስፈራቸዋል። ሌሎች ደግሞ ስለዚህ ትንቢት ይበልጥ ለማወቅ ይጓጓሉ። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ስላሉ ትንቢቶች ምን እንደሚል ተመልከት፦

“የዚህን ትንቢት ቃል ጮክ ብሎ የሚያነብ ደስተኛ ነው፤ እንዲሁም ቃሉን የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፉትን ነገሮች የሚጠብቁት ደስተኞች ናቸው።”—ራእይ 1:3

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም የአራቱ ፈረሰኞች ግልቢያ ለእኛ ምሥራች ሊሆን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ