በማልታ የሚኖሩ አስፋፊዎች ትራክት ተጠቅመው ሲመሠክሩ
የአቀራረብ ናሙናዎች
ንቁ!
አበርክት፦ ይህ ንቁ! መጽሔት ትኩረት የሚስብ ርዕሰ ጉዳይ ይዟል። [ለቤቱ ባለቤት መጽሔቱን ስጠው።]
ጥያቄ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ከ700 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ጽሑፎችን እንደሚተረጉሙ ታውቃለህ?
ጥቅስ፦ ራእይ 14:6
ንቁ!
ጥያቄ፦ አንድ ባልና ሚስት ባጋጠማቸው ችግር ላይ ሲወያዩ ይህ ምክር ሊረዳቸው እንደሚችል ይሰማሃል?
ጥቅስ፦ ያዕ 1:19
አበርክት፦ [በገጽ 10 ላይ የሚገኘውን ርዕስ አሳየው።] ይህ ርዕስ ባነሳነው ጉዳይ ዙሪያ ሌሎች ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ይዟል።
ትራክቶች
ጥያቄ፦ ለዚህ ጥያቄ ምን መልስ ትሰጣለህ? [በትራክቱ የፊተኛ ገጽ ላይ ያለውን ጥያቄና አማራጮች አንብብለት።] የቱን ትመርጣለህ?
ጥቅስ፦ [በትራክቱ ገጽ 2 ላይ ይገኛል]
አበርክት፦ ይህ ትራክት እዚህ ጥቅስ ላይ ያለው ሐሳብ ለአንተ ምን ጥቅም እንዳለው ያብራራል።
የራስህን መግቢያ አዘጋጅ
ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።