የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥር ገጽ 6
  • ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እንደ ንስር በክንፍ መውጣት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1996
  • ኢሳይያስ 40:31—‘ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ኃይላቸው ይታደሳል’
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው
  • ከሰማይ ወፎች የምናገኘው ትምህርት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • የእጁ ሥራዎች የሆኑት እንስሳት ይሖዋን ያወድሳሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥር ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 38-42

ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል

40:29-31

  • ንስር ሞቃት አየር ወደ ላይ የሚወጣባቸውን ተርማል በመባል የሚጠሩ መስመሮች በመጠቀም ለረጅም ሰዓት በአየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል። ንስሩ ተርማል ያለበትን መስመር ካገኘ በኋላ እዚያ ቦታ ላይ ሲያንዣብብ አየሩ እየገፋ ወደ ላይ ይዞት ይወጣል። የተወሰነ ከፍታ ላይ ከደረሰ በኋላ ደግሞ ወደ ቀጣዩ ተርማል በመሄድ ተመሳሳይ ነገር ያደርጋል

  • ብዙ ድካም የማይጠይቅ የሚመስለው ይህ የንስር በረራ እኛም ይሖዋ በሚሰጠን ኃይል ተጠቅመን እሱን ምንጊዜም ማምለክ እንደምንችል የሚያሳይ ግሩም ምሳሌ ነው

ንስሮች በተርማሎች በመጠቀም በአየር ላይ ተንሳፈው ይቆያሉ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ