የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ነሐሴ ገጽ 2
  • አመስጋኝ ሁኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አመስጋኝ ሁኑ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አመስጋኝ መሆን ያለብን ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • አጋጣሚውን ትጠቀሙበታላችሁ?
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ልጆቻችሁን አመስጋኝ እንዲሆኑ አስተምሯቸው
    ለቤተሰብ
  • “ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?”
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ነሐሴ ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 17-18

አመስጋኝ ሁኑ

17:11-18

የሥጋ ደዌ የያዛቸው አሥር ሰዎች ኢየሱስን ምሕረት እንዲያሳያቸው ጠየቁት፤ ከደዌያቸው ነጹ፤ ሆኖም ኢየሱስን ያመሰገነው አንዱ ብቻ ነው

ከዚህ ዘገባ አመስጋኝ ስለመሆን ምን እንማራለን?

  • በልባችን ብቻ አመስጋኝ ከመሆን አልፈን አመስጋኝነታችንን መግለጽ ይኖርብናል

  • ከልብ ተነሳስተን አመስጋኝነታችንን መግለጻችን ክርስቲያናዊ ፍቅር እንደምናንጸባርቅና ጥሩ ምግባር እንዳለን ያሳያል

  • ክርስቶስን ማስደሰት የሚፈልጉ ሰዎች ብሔር፣ ዘር ወይም ሃይማኖት ሳይለዩ ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ፍቅር የማሳየትና አመስጋኝነታቸውን የመግለጽ ግዴታ አለባቸው

አንድን ሰው ላደረገልኝ መልካም ነገር ለመጨረሻ ጊዜ ያመሰገንኩት መቼ ነው?

ምስጋናዬን የሚገልጽ ማስታወሻ ለመጨረሻ ጊዜ ጽፌ የሰጠሁት መቼ ነው?

አንዲት እህት አመስጋኝነቷን የሚገልጽ ደብዳቤ ስትጽፍ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ