ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ቆሮንቶስ 1-3
ይሖዋ—“የመጽናናት ሁሉ አምላክ”
ይሖዋ አገልጋዮቹን ለማጽናናት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ የክርስቲያን ጉባኤ ነው። ሐዘን የደረሰባቸውን ማጽናናት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
ሐሳባቸውን ሲገልጹ ጣልቃ ሳትገቡ አዳምጧቸው
“ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ።”—ሮም 12:15
የሚያበረታታ ሐሳብ የያዘ ካርድ፣ ኢ-ሜይል ወይም የጽሑፍ መልእክት ላኩላቸው።—w17.07 15 ሣጥን
አብራችኋቸው ጸልዩ፤ ስለ እነሱም ጸልዩ