የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 12
  • ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከተሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከተሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋን ሙሉ በሙሉ ትከተላለህን?
    መጠበቂያ ግንብ—1993
  • አሥራ ሁለቱ ሰላዮች
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • በፍጹም ልባችሁ በይሖዋ ታመኑ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከተሉ

ካሌብ በወጣትነቱ ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከትሏል (ኢያሱ 14:7, 8)

ከጊዜ በኋላ ደግሞ፣ ካሌብ በይሖዋ ታምኖ የተሰጠውን ከባድ ኃላፊነት ተወጥቷል (ኢያሱ 14:10-12፤ w04 12/1 12 አን. 2)

ካሌብ ይሖዋን በሙሉ ልቡ በማገልገሉ ተባርኳል (ኢያሱ 14:13, 14፤ w06 10/1 18 አን. 11)

ፎቶግራፎች፦ አንዲት ታማኝ እህት ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው የሚመጡ የአቅም ገደቦችን በጽናት ለመወጣት ጥረት ስታደርግ። 1. ምርኩዟን እንደያዘች ቁጭ ብላ ስትጸልይ። 2. ከአንዲት ወጣት እህት ጋር በአደባባይ ምሥክርነት ስትካፈል። 3. በጉባኤዋ ላሉ ልጆች የፎቶ አልበም ስታሳያቸው። 4. በመተማመን መንፈስ ፈገግ ብላ።

ካሌብ የይሖዋን መመሪያ ሲፈጽምና የእሱን በረከት ሲያይ እምነቱ እየተጠናከረ ሄዷል። እኛም ይሖዋ ለጸሎታችን ምላሽ ሲሰጠንና በሌሎች መንገዶች ሲመራን ስናይ በይሖዋ አገልግሎት ለመጽናት ያለን ቁርጠኝነት ይጠናከራል።—1ዮሐ 5:14, 15

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ