የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ኅዳር ገጽ 10
  • “በል ባለህ ኃይል ሂድ”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “በል ባለህ ኃይል ሂድ”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘የይሖዋና የጌዴዎን ሰይፍ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
  • ሽማግሌዎች—ከጌድዮን ምሳሌ ተማሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • የቱ ይሻላል? ትሕትና ወይስ ኩራት?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ጌዴዎንና 300 ተዋጊዎቹ
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ኅዳር ገጽ 10
ጌድዮንና ሰዎቹ ችቦና ቀንደ መለከት ይዘው ሲጮሁ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“በል ባለህ ኃይል ሂድ”

ይሖዋ ለጌድዮን በጣም ከባድ ተልዕኮ ሰጠው (መሳ 6:2-6, 14)

ጌድዮን ብቃት እንደሌለውና መብቱ የሚገባው ሰው እንዳልሆነ ተሰምቶት ነበር (መሳ 6:15፤ w02 2/15 6-7)

ጌድዮን ሊሳካለት የቻለው ይሖዋ ኃይል ስለሰጠው ነው (መሳ 7:19-22፤ w05 7/15 16 አን. 3)

አገልግሎት ላይ ያሉ ሁለት ወንድሞች አንዲትን ሴት ለማነጋገር ወደ እሷ ሲሄዱ። አንደኛው ወንድም ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ነው፤ ሌላኛው ወንድም ደግሞ ተሽከርካሪ ወንበሩን እየገፋ ነው።

ይሖዋ፣ ባለን ኃይል ተጠቅመን እሱን እንድናመልከው ይጠብቅብናል። በምንደክምበት ጊዜ ደግሞ ቅዱስ መንፈሱ ኃይል ስለሚሰጠን ሊሳካልን ይችላል።—ኢሳ 40:30, 31

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ