የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 3
  • የአምላክን ሕግ አለመታዘዝ ለችግር ይዳርጋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክን ሕግ አለመታዘዝ ለችግር ይዳርጋል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • መንፈሳዊ ሰው የሆነው ዮፍታሔ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • በይሖዋ ስም ለዘላለም እንሄዳለን!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
  • የይሖዋ አገልጋዮች እውነተኛ ተስፋ አላቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2003
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የአምላክን ሕግ አለመታዘዝ ለችግር ይዳርጋል

ሚክያስ ከእናቱ ገንዘብ ሰረቀ (መሳ 17:1, 2)

ሚክያስ ጣዖት አምልኳል፤ እንዲሁም ይሖዋ ከማደሪያ ድንኳኑና ከክህነት ጋር በተያያዘ ያቋቋመውን ሥርዓት ተላልፏል (መሳ 17:4, 5, 12፤ it-2 390-391)

ሚክያስ መጨረሻ ላይ ባዶውን ቀረ (መሳ 18:24-26፤ it-2 391 አን. 2)

የይሖዋ ምሥክር የነበረች ሴት ናት፤ አሁን ሕፃን ልጅ አላት፤ ይሖዋን ታገለግል በነበረበት ወቅት ስላሳለፈችው አስደሳች ሕይወት መለስ ብላ እያሰበች ነው። ከፊቷ ባለው ጠረጴዛ ላይ የሲጋራ ቁርጥራጭ የያዘ መተርኮሻ ተቀምጧል። ጠጥቶ የሰከረ አንድ ሰው ሶፋው ላይ ተኝቷል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን በመታዘዜ ምን ጥቅሞች አግኝቻለሁ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ