ኤልሳዕ፣ ኤልያስ ተአምር ሲፈጽም እየተመለከተ
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ግሩም የሥልጠና ምሳሌ
[የ2 ነገሥት መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ኤልሳዕ፣ ኤልያስ ተአምር ሲፈጽም ተመለከተ (2ነገ 2:8፤ w15 4/15 13 አን. 15፤ ሽፋኑን ተመልከት)
ኤልሳዕ ያገኘውን ግሩም ሥልጠና በትሕትና ተጠቅሞበታል (2ነገ 2:13, 14፤ w15 4/15 13 አን. 16)
በጉባኤ ውስጥ ይሖዋ ለሽማግሌዎች ሌሎችን የማሠልጠን ኃላፊነት በአደራ ሰጥቷል። (2ጢሞ 2:2) ሽማግሌዎች ሥልጠና ሲሰጡህ ሥልጠናውን ለመቀበል ፈቃደኛ ሁን፤ እምነት የሚጣልብህና ትሑት ሁን።