የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ጥር ገጽ 16
  • ለመታሰቢያው በዓል ሰሞን ግብ አውጡ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለመታሰቢያው በዓል ሰሞን ግብ አውጡ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ የመታሰቢያውን በዓል ለማክበር የምናደርገውን ጥረት ይባርካል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • በዓመቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ ለሚሰጠው ቀን ተዘጋጅታችኋል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • የመታሰቢያው በዓል የሚከበርበት ወቅት አስደሳች እንዲሆንላችሁ አድርጉ!
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • የመታሰቢያው በዓል ሰሞን—አገልግሎታችንን ከፍ ለማድረግ የሚያስችል አጋጣሚ!
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ጥር ገጽ 16

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ለመታሰቢያው በዓል ሰሞን ግብ አውጡ

የይሖዋ ሕዝቦች በየዓመቱ የመታሰቢያውን በዓል አብረው ለማክበር ይጓጓሉ። ከመታሰቢያው በዓል በፊትና በኋላ ባሉት ሳምንታት ይሖዋ ለሰጠን የቤዛ ስጦታ ያለንን አመስጋኝነት ለመግለጽ የሚያስችል ልዩ አጋጣሚ እናገኛለን። (ኤፌ 1:3, 7) ለምሳሌ ሌሎች በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን። አንዳንዶች በፕሮግራማቸው ላይ ማስተካከያ በማድረግ በመጋቢትና በሚያዝያ ወራት በ30 ወይም በ50 ሰዓት ግብ ረዳት አቅኚ ሆነው ያገለግላሉ። እናንተስ በመታሰቢያው በዓል ሰሞን በአገልግሎት የምታደርጉትን ተሳትፎ ከፍ ማድረግ ትፈልጋላችሁ? ታዲያ ይህን ለማድረግ ምን ይረዳችኋል?

አብዛኛውን ጊዜ፣ አስቀድመን ዕቅድ ማውጣታችን ስኬታማ ለመሆን ይረዳናል። (ምሳሌ 21:5) የመታሰቢያው በዓል የሚከበርበት ወቅት እየቀረበ ስለሆነ ዕቅድ ማውጣት ያለብን አሁን ነው። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን አገልግሎታችሁን እንዴት እንደምታሰፉ አሰላስሉ፤ ከዚያም ግባችሁ ላይ ለመድረስ ምን ማድረግ እንደምትችሉ አስቡ። ቀጥሎም ይሖዋ ጥረታችሁን እንዲባርክላችሁ ጸልዩ።—1ዮሐ 5:14, 15

በመታሰቢያው በዓል ሰሞን አገልግሎታችሁን ማስፋት የምትችሉባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ግቦች

ግቦቼ ላይ መድረስ የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ