የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp22 ቁጥር 1 ገጽ 3
  • ጥላቻን ድል ማድረግ እንችላለን!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥላቻን ድል ማድረግ እንችላለን!
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥላቻ የተስፋፋው ለምንድን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
  • መግቢያ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
  • ጥላቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
  • ጥላቻ ያላንኳኳው በር የለም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2022
wp22 ቁጥር 1 ገጽ 3
ሥዕሎች፦ በጭንቀት የተዋጠ ሰው በዙሪያው ስላለው ጥላቻ ሲያስብ። 1. ስልክ በእጇ የያዘች ሴት ስታንቋሽሸው። 2. ሌላ ሴት በንቀት ዓይን ስትመለከተው። 3. ጋዜጣ የሚያነብ ሰውዬ ሲቆጣው። 4. በቴሌቪዥን የሚታይ ዜና አንባቢ።

ጥላቻን ድል ማድረግ እንችላለን!

የጥላቻ ሰለባ ሆነህ ታውቃለህ?

አንተ በግልህ የጥላቻ ሰለባ ሆነህ ባታውቅም እንኳ በሌሎች ላይ ሲደርስ አይተህ መሆን አለበት። የዜና ማሰራጫዎች ሰዎች በዘራቸው፣ በፆታቸው ወይም በትውልድ አገራቸው ምክንያት ስለሚደርስባቸው ጥላቻ በሚገልጹ ዘገባዎች የተሞሉ ናቸው። በዚህም የተነሳ በርካታ መንግሥታት፣ በጥላቻ ምክንያት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል የተለያዩ ሕጎችን እያወጡ ነው።

ጥላቻ ጥላቻን ይወልዳል። የጥላቻ ሰለባ የሆኑ ሰዎች ብዙውን ጊዜ የበቀል እርምጃ ይወስዳሉ፤ ይህም ቀጣይ የሆነ የጥላቻ ሰንሰለት እንዲኖር ያደርጋል።

ምናልባት መድልዎ፣ ፌዝ፣ ስድብ ወይም ዛቻ ደርሶብህ ያውቅ ይሆናል። ሆኖም ጥላቻ ብዙውን ጊዜ በዚህ ብቻ አያበቃም። ጥላቻ እንደ ጉልበተኝነት፣ ንብረት ማውደም፣ ድብደባ፣ አስገድዶ መድፈር፣ የነፍስ ግድያ አልፎ ተርፎም የዘር ጭፍጨፋ ወዳሉ የጭካኔ ድርጊቶች ይመራል።

ይህ መጽሔት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል፤ እንዲሁም ጥላቻን ድል ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል፦

  • ጥላቻ ይህን ያህል የተስፋፋው ለምንድን ነው?

  • የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

  • ጥላቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚወገድበት ዘመን ይመጣ ይሆን?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ