የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ijwfq ርዕስ 7
  • የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው?
  • ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?
    የይሖዋ ምሥክሮች ምን ብለው ያምናሉ?
  • ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ምን ያህል ታውቃለህ?
    ንቁ!—2016
  • የይሖዋ ምሥክሮች በኢየሱስ ያምናሉ?
    ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
  • የይሖዋ ምሥክሮች የሚድኑት እነሱ ብቻ እንደሆኑ ያምናሉ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች
ijwfq ርዕስ 7
መጽሐፍ ቅዱስን የምታጠና ሴት

የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያኖች ናቸው?

አዎ። ክርስቲያኖች ነን የምንልባቸው ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦

  • የኢየሱስን ትምህርቶች ለመከተልና ባሕርያቱን ለማንጸባረቅ ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን።​—1 ጴጥሮስ 2:21

  • ከኢየሱስ በስተቀር “ልንድንበት የሚገባ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ሌላ ስም” ስለሌለ ለመዳን ቁልፉ ኢየሱስ እንደሆነ እናምናለን።​—የሐዋርያት ሥራ 4:12

  • አንድ ሰው የይሖዋ ምሥክር የሚሆነው በኢየሱስ ስም ሲጠመቅ ነው።​—ማቴዎስ 28:18, 19

  • ጸሎታችንን የምናቀርበው በኢየሱስ ስም ነው።​—ዮሐንስ 15:16

  • ኢየሱስ በሰው ዘር ሁሉ ላይ ራስ እንዲሆን ማለትም ሥልጣን እንዲኖረው የተሾመ መሆኑን እናምናለን።​—1 ቆሮንቶስ 11:3

ይሁንና ክርስቲያን ተብለው ከሚጠሩት ሌሎች ሃይማኖቶች የምንለይባቸው በርካታ መንገዶች አሉ። ለምሳሌ ያህል፣ ኢየሱስ የሥላሴ ክፍል ሳይሆን የአምላክ ልጅ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምር እናምናለን። (ማቴዎስ 16:16፤ ማርቆስ 12:29) ነፍስ አትሞትም በሚለው ትምህርት አናምንም፤ እንዲሁም አምላክ ሰዎችን በገሃነመ እሳት ለዘላለም ያሠቃያቸዋል የሚለው ትምህርት ጨርሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንደሌለው እናምናለን። የሃይማኖት መሪዎች ከሌሎች ከፍ ብለው እንዲታዩ የሚያደርጓቸው ማዕረጎች ሊሰጧቸው ይገባል በሚለው ሐሳብም አንስማማም።​—መክብብ 9:5፤ ሕዝቅኤል 18:4፤ ማቴዎስ 23:8-10

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ