የግርጌ ማስታወሻ
b መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለሌሎች ለማስረዳት እንዲረዳህ መጠበቂያ ግንብ ላይ ከ2010 እስከ 2015 የወጡትን “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት” የሚሉትን ርዕሶች ተመልከት። ከተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች መካከል “ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው?” “የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው?” እና “አምላክ ሰዎችን በገሃነመ እሳት ያቃጥላል?” የሚሉት ይገኙበታል።