ጥር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ጥር 2016 የአቀራረብ ናሙናዎች ጥር 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ዜና መዋዕል 29-32 እውነተኛው አምልኮ ተግቶ መሥራት ይጠይቃል በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ተጠቅሞ ጥናት መምራት የሚቻለው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት እውነተኛ አምልኮ የሚካሄድባቸውን ቦታዎች መገንባትና በጥሩ ሁኔታ መያዝ ጥር 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ዜና መዋዕል 33-36 ይሖዋ ለእውነተኛ ንስሐ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣል ጥር 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕዝራ 1-5 ይሖዋ ቃሉን ይጠብቃል ጥር 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዕዝራ 6-10 ይሖዋ ራሳቸውን በፈቃደኝነት የሚያቀርቡ አገልጋዮች ይፈልጋል በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት መጣል