መጋቢት የጥናት እትም የርዕስ ማውጫ የጥናት ርዕስ 9 ራስህን ለይሖዋ ለመወሰን ዝግጁ ነህ? የጥናት ርዕስ 10 ከተጠመቅክ በኋላ ኢየሱስን ‘ያለማቋረጥ ተከተል’ የጥናት ርዕስ 11 ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ቢያጋጥሟችሁም መጽናት ትችላላችሁ የጥናት ርዕስ 12 ከጨለማ ራቁ—በብርሃን ኑሩ የጥናት ርዕስ 13 ይሖዋ እንደሚደሰትባችሁ በማወቅ ተጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ አገላለጽ “በቀደሙት ዘመናት የተፈጸሙትን ኃጢአቶች ይቅር ብሏል”