ሰኔ 1 ከዘባቾች ተጠበቅ! በትዕግሥት ተጠባበቅ እያንዳንዱን አጋጣሚ መጠቀም ‘ከክርስቶስ ጋር በአንድነት መመላለሳችሁን ቀጥሉ’ “ለእምነት በብርቱ ተጋደሉ”! ቤተሰብን ለመንከባከብ ያለውን ኃላፊነት መሸከም የጊልያድ የ104ኛው ክፍል የምረቃ ሥነ ሥርዓት አስደሳች ወቅት ነበር አሰቃቂ ፈተናዎችን ለመቋቋም የሚያስችል ብርታት አገኘሁ “የአምላክ የሕይወት መንገድ” የተባለው ከ1998-1999 የሚደረግ የአውራጃ ስብሰባ በቅርቡ ይጀምራል!