ከነሐሴ 4-10
ምሳሌ 25
መዝሙር 154 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ኢየሱስ ናዝሬት ባለው ምኩራብ ውስጥ ሆኖ፤ አድማጮቹ በሚናገራቸው ለዛ ያላቸው ቃላት ተገርመዋል
1. ከአነጋገር ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መሠረታዊ ሥርዓቶች
(10 ደቂቃ)
ለመናገር ትክክለኛውን ጊዜ ምረጡ (ምሳሌ 25:11፤ w15 12/15 19 አን. 6-7)
ለዛ ባለው መንገድ ተናገሩ (ምሳሌ 25:15፤ w15 12/15 21 አን. 15-16፤ ሥዕሉን ተመልከት)
መንፈስን በሚያድስ መንገድ ተናገሩ (ምሳሌ 25:25፤ w95 4/1 17 አን. 8)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
ምሳሌ 25:28—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (g19.3 6 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) ምሳሌ 25:1-17 (th ጥናት 10)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ካዘነ ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 3)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። ግለሰቡ አጥባቂ ሃይማኖተኛ እንደሆነ ይነግርሃል። (lmd ምዕራፍ 8 ነጥብ 4)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) ijwyp ርዕስ 23—ጭብጥ፦ ሰዎች ስለ እኔ የሚያወሩት ለምንድን ነው? (th ጥናት 13)
መዝሙር 123
7. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) lfb ትምህርት 6፣ የክፍል 3 ማስተዋወቂያ እና ትምህርት 7