ገጽ ሁለት
የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ—የሚያከትምበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! 3-13
በሚልዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች ሥር ለመሥራት ተገድደዋል። ሕፃናትን ለአስከፊ ሕይወት የሚዳርግ ከመሆኑም በላይ የሰውን ልጅ ክብር የሚያዋርድ ነው። ሆኖም ሕፃናት ብሩህ ተስፋ አላቸው!
ጡንቻዎች—ምርጥ የንድፍ ሥራ ውጤቶች 14
ለመሆኑ የሚሠሩት እንዴት ነው? ልትንከባከባቸው የምትችለውስ እንዴት ነው?
የፈለግሁትን ሁሉ ማግኘት የማልችለው ለምንድን ነው? 21
ወጣቶች የሚፈልጓቸውን ቁሳዊ ነገሮች የማግኘት አለመቻላቸው ሊያበሳጫቸው ይችላል። መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ሊረዳ የሚችል ምክር ይዟል።
[በሽፋኑ ላይ የሚገኝ ሥዕል]
የሽፋን ሥዕል:- በደቡብ አሜሪካ ጡቦች ማጓጓዝ
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
የሽፋን ሥዕል:- UN PHOTO 145234/Jean Pierre Laffont
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
በምዕራብ አፍሪካ ስጋጃ ሲሠራ
[ምንጭ]
UN PHOTO 148040/Jean Pierre Laffont