የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g03 3/8 ገጽ 22
  • ‘ንቁ! ሕይወቴን አተረፈልኝ!’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ንቁ! ሕይወቴን አተረፈልኝ!’
  • ንቁ!—2003
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይበልጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያተኮረ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2005
  • ለንቁ! አንባቢያን
    ንቁ!—2006
  • “ከዓለም አካባቢ” በትምህርት ቤት ውስጥ
    ንቁ!—2001
  • የተሻለ ነገር እንደሚመጣ የሚያበስረውን ምሥራች ማወጅ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2003
g03 3/8 ገጽ 22

‘ንቁ! ሕይወቴን አተረፈልኝ!’

የንቁ ! መጽሔት አዘጋጆች ከኢጣሊያ አንድ የአድናቆት ደብዳቤ ይደርሳቸዋል። ደብዳቤው በከፊል እንዲህ ይላል:-

“የንቁ ! መጽሔትን ለ40 ዓመታት አንብቤያለሁ፤ በሚዳስሳቸው የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችና በሚሰጣቸው ተግባራዊ ሐሳቦች በጣም አደንቀዋለሁ። በቅርቡ በሥራ ቦታዬ እያለሁ በሆዴና ደረቴ አካባቢ ኃይለኛ ሕመም ተሰማኝ። ወደ ቤት ለመሄድ እያሰብኩ ሳለ እንደገና ተመሳሳይ ሕመም ተሰማኝ፤ በዚህ ወቅት አንድ ነገር በአእምሮዬ ብልጭ አለ። በንቁ ! መጽሔት ላይ የወጣ ስለ ልብ ሕመም ምልክቶች የሚናገር አንድ ርዕስ ትዝ አለኝ።a ስለዚህ ወደ ሆስፒታል ለመሄድ ወሰንኩ። በሆስፒታል ውስጥ ተራ እየጠበቅሁ ሳለ ራሴን ሳትኩና ተዝለፈለፍኩ። ይህንን ያወቅሁት ከፍተኛ እንክብካቤ ወደሚደረግበት ክፍል ከገባሁ በኋላ ነው።

“ዶክተሮች ከፍተኛ ርብርብ ስላደረጉልኝ ዛሬ በሕይወት ልገኝ ችያለሁ። ይሁን እንጂ የእናንተ መጽሔትም ወደ ሆስፒታል ለመሄድ እንድወስን ያደረገኝን መረጃ ስላቀረበልኝ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። ንቁ ! ሕይወቴን አትርፎልኛል!”

[የግርጌ ማስታወሻ]

a የታኅሣሥ 8, 1996 (እንግሊዝኛ) እትማችንን ገጽ 6 ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ