የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አድማጮችን የሚያበረታታ ንግግር
    በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም
    • ይሖዋ ሕዝቡን በማጽናናትና በማበረታታት ረገድ አቻ የሌለው አምላክ ነው። ይሁን እንጂ አንተም የእርሱን ምሳሌ በመኮረጅ ሌሎችን ማበረታታትና ማጽናናት ትችላለህ። ለጉባኤው ንግግር የምትሰጥበት አጋጣሚ ስታገኝ ይህን ለማድረግ ጣር።

  • እድገት ማድረግህን ቀጥል
    በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና ተጠቀም
    • እድገት ማድረግህን ቀጥል

      በእያንዳንዱ ምክር መስጫ ነጥብ ሠርተህበታል? የቀረቡትን መልመጃዎች በሙሉ ሠርተህባቸዋል? በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤትም ሆነ በሌሎች ስብሰባዎች ላይ ንግግር ስታቀርብ እንዲሁም በአገልግሎት ስትካፈል የተማርከውን እያንዳንዱን ነጥብ እየሠራህበት ነው?

      በቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ከሚሰጠው ሥልጠና መጠቀምህን ቀጥል። ለረጅም ዓመት በተደጋጋሚ ንግግር ስታቀርብ የነበረ ቢሆንም እንኳ ልታሻሽል የምትችልባቸው ዘርፎች ይኖራሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ