ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ዜና መዋዕል 33-36
ይሖዋ ለእውነተኛ ንስሐ ከፍ ያለ ግምት ይሰጣል
በወረቀት የሚታተመው
ምናሴ
ይሖዋ፣ በአሦራውያን ከተማረከ በኋላ በእግር ብረት ታስሮ ወደ ባቢሎን እንዲወሰድ ፈቀደ
በግዞት ከመወሰዱ በፊት
ለሐሰት አማልክት መሠዊያዎች ሠራ
የገዛ ልጆቹን መሥዋዕት አደረገ
ንጹሕ ደም አፈሰሰ
በመላ ምድሪቱ መናፍስታዊ ድርጊቶች እንዲስፋፉ አደረገ
ከግዞት ከተመለሰ በኋላ
ራሱን እጅግ አዋረደ
ወደ ይሖዋ ጸለየ፤ መሥዋዕት አቀረበ
የሐሰት አማልክት መሠዊያዎችን አስወገደ
ሕዝቡ ይሖዋን እንዲያገለግል አበረታታ
ኢዮስያስ
በግዛት ዘመኑ ሁሉ
ይሖዋን ፈለገ
ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን አነጻ
የይሖዋን ቤት አደሰ፤ የሕጉን መጽሐፍ አገኘ