የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ግንቦት ገጽ 5
  • በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገደው ማን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገደው ማን ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለዘላለም የይሖዋ እንግዶች ሆናችሁ ኑሩ!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • ይሖዋ እንግዶቹ እንድንሆን ጋብዞናል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2024
  • የቅርብ ወዳጃችን የሆነው ይሖዋ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ግንቦት ገጽ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 11-18

በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገደው ማን ነው?

በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት መስተናገድ ማለት የአምላክ ወዳጅ መሆን ማለት ነው፤ እንዲህ ዓይነት ሰው በአምላክ ይታመናል እንዲሁም ይታዘዘዋል። መዝሙር 15 የይሖዋ ወዳጅ ለመሆን ምን ዓይነት ባሕርያት ማዳበር እንዳለብን ይገልጻል።

የይሖዋ እንግዳ የሚያደርጋቸው ነገሮች

  • በንጹሕ አቋም መመላለስ

  • በልቡም እንኳ እውነትን መናገር

  • የይሖዋን አገልጋዮች ማክበር

  • ከባድ ቢሆንም እንኳ ቃሉን መጠበቅ

  • በምላሹ ምንም ነገር ሳይጠብቅ የተቸገሩትን መርዳት

የይሖዋ እንግዳ የማያደርጋቸው ነገሮች

  • ሐሜትና ስም ማጥፋት

  • በባልንጀራው ላይ መጥፎ ነገር መሥራት

  • ክርስቲያን ወንድሞቹን መጠቀሚያ ማድረግ

  • ይሖዋን ከማያገለግሉ ወይም ከማይታዘዙ ሰዎች ጋር መወዳጀት

  • ጉቦ መቀበል

ድንኳን
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ