የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን ይላል?
    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017 | ቁጥር 4
    • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

      የዘፍጥረት መጽሐፍ ዘገባ እንዲህ ይላል፦ “ይሖዋ አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ሠራው፤ በአፍንጫውም የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት፤ ሰውየውም ሕያው ሰው ሆነ።” “ሕያው ሰው” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል ነፈሽa የሚል ሲሆን ቃል በቃል ሲተረጎም “የሚተነፍስ ፍጥረት” ማለት ነው።—ዘፍጥረት 2:7 የግርጌ ማስታወሻ

      ከዚህ መመልከት እንደምንችለው መጽሐፍ ቅዱስ ሰው የማትሞት ነፍስ እንዳለችው አይናገርም። ከዚህ ይልቅ እያንዳንዱ ግለሰብ “ሕያው ሰው” ነው። በመሆኑም መጽሐፍ ቅዱስን ስናገላብጥ ብንውል “የማትሞት ነፍስ” የሚል አገላለጽ አናገኝም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሕይወትና ስለ ሞት ምን ይላል?
    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017 | ቁጥር 4
    • a ነፈሽ የሚለውን የዕብራይስጥ ቃል የ1954 የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እና አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሕያው ነፍስ” በማለት የተረጎሙት ሲሆን የ1980 ትርጉም ደግሞ “ሕይወት ያለው ፍጡር” ብሎ ተርጉሞታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ