-
ሙሴ እና አሮን የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋልመጠበቂያ ግንብ—1996 | ጥር 15
-
-
አሮን ይሖዋ ባዘዘው መሠረት አንድ ተአምር ፈጸመ። ይህም ተአምር ይሖዋ በግብፅ አማልክት ላይ የበላይ እንደሆነ የሚያሳይ ነበር። በትሩን በፈርዖን ፊት ሲጥለው ወዲያውኑ ትልቅ እባብ ሆነ! ፈርዖን በዚህ ተአምር ግራ በመጋባት መተተኛ ካህናቱን ጠራቸው።a እነዚህ ሰዎች በበትሮቻቸው ተጠቅመው ከዚህ ጋር የሚመሳሰል ነገር መሥራት ችለው ነበር፤ ይህንን ያደረጉት በአጋንንት ኃይል በመጠቀም ነው።
-
-
ሙሴ እና አሮን የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋልመጠበቂያ ግንብ—1996 | ጥር 15
-
-
a “መተተኛ ካህናት” ተብሎ የተተሮጎመው የዕብራይስጥ ቃል ከአጋንንት የሚበልጥ መለኮታዊ ኃይል አለን የሚሉ ጠንቋዮችን ያመለክታል። አጋንንት በእነዚህ ሰዎች ላይ ኃይል ስለሌላቸው አጋንንት እንዲታዘዟቸው ማድረግ ይችላሉ ተብሎ ይታመን ነበር።
-