የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ወላጆች ያሳዩት እምነት ወሮታ አስገኘ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • ሚርያም የምትባለው የዮኬቤድ ልጅ የሚፈጸመውን ነገር ለማየት በአቅራቢያው ቆማ ነበር። ከዚያ የፈርዖን ልጅ ገላዋን ለመታጠብ ወደ አባይ ወንዝ መጣች።a ምናልባት ዮኬቤድ ልዕልቷ በዚህ አካባቢ እንደምታዘወትር ስለምታውቅ ቅርጫቱን በቀላሉ መታየት በሚችልበት ቦታ አስቀምጣው ይሆናል። ያም ሆነ ይህ የፈርዖን ልጅ በመቃው መካከል ተመቻችቶ የተቀመጠውን ቅርጫት ተመለከተችና አገልጋይዋን ጠርታ አስመጣችው። በቅርጫቱ ውስጥ አንድ የሚያለቅስ ልጅ ስታይ አዘነችለት። የዕብራውያን ልጅ መሆኑን ተገነዘበች። ሆኖም ይህን ውብ ሕፃን እንዴት ልታስገድለው ትችላለች? ከሰብዓዊ ደግነት በተጨማሪ በወቅቱ የነበረው አንድ ሰው ወደ ሰማይ ለመግባት በሕይወቱ የደግነት ተግባር መፈጸም አለበት የሚለው የግብፃውያን እምነት በፈርዖን ልጅ ላይ ተጽዕኖ አሳድሮ ሊሆን ይችላል።b​— ዘጸአት 2:​5, 6

  • ወላጆች ያሳዩት እምነት ወሮታ አስገኘ
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ግንቦት 1
    • b ግብፃውያን አንድ ሰው በሚሞትበት ጊዜ መንፈሱ በኦሲረስ ፊት ቀርባ “አንድም ሰው አላሠቃየሁም፣” “ሕፃኑን የእናቱን ጡት አልከለከልኩም” እና “ለተራበ እንጀራ፣ ለተጠማ ደግሞ ውኃ ሰጥቻለሁ” ትላለች ብለው ያምኑ ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ