የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቀረዓታውያንና እውነትን ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | ሐምሌ 15
    • ረቢዎች ለዘዳግም 6:8, 9 በሚሰጡት ትርጉም መሠረት አይሁዳውያን ወንዶች ክታቦች አድርገው እንዲጸልዩና በእያንዳንዳቸው ቤት መቃን ላይ ሜዙዛ እንዲያደርጉ አዘው ነበር።b ቀረዓታውያን እነዚህን ጥቅሶች ምሳሌያዊ ትርጉም እንዳላቸው ያምኑ ስለነበር እንዲህ ዓይነቶቹን ረቢዎች ያወጧቸውን ደንቦች አይቀበሏቸውም ነበር።

  • ቀረዓታውያንና እውነትን ለማግኘት ያደረጉት ፍለጋ
    መጠበቂያ ግንብ—1995 | ሐምሌ 15
    • b ክታቦች ጥቅሶች የተጻፉባቸው ትናንሽ የብራና ቁራጮችን የያዙ ሁለት አነስተኛ ከቆዳ የተሠሩ መያዣዎች ናቸው። እነዚህ አነስተኛ መያዣዎች በሥራ ቀናት በሚደረጉ የጠዋት ጸሎቶች ወቅት በዘልማድ በራስና በግራ ክንድ ላይ ይደረጋሉ። ሜዙዛ ዘዳግም 6:4–9 እና 11:13–21 የተጻፉበት አነስተኛ ብራና ሲሆን በመያዣ ተደርጎ በመቃን ላይ ይታሰራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ