የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሌሎችን በይሖዋ ዓይን ለማየት ጣሩ
    መጠበቂያ ግንብ—2003 | መጋቢት 15
    • ሌሎችን በይሖዋ ዓይን ለማየት ጣሩ

      “ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና።”​—⁠1 ሳሙኤል 16:​7

      1, 2. ይሖዋና ሳሙኤል ለኤልያብ ምን የተለያየ አመለካከት ነበራቸው? ከዚህስ ምን እንማራለን?

      በ11ኛው መቶ ዘመን ከዘአበ ይሖዋ ለነቢዩ ሳሙኤል አንድ ልዩ ተልእኮ ሰጠው። እሴይ ወደተባለ ሰው ቤት ሄዶ ከወንዶች ልጆቹ መካከል የወደፊቱ የእስራኤል ንጉሥ የሚሆነውን እንዲቀባ አዘዘው። ሳሙኤል የእሴይን የበኩር ልጅ ኤልያብን ባየው ጊዜ አምላክ የመረጠው እርሱን እንደሆነ ምንም ጥርጣሬ አላደረበትም። ይሖዋ ግን “ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ፤ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት፤ ሰው ፊትን ያያል፣ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል” አለው። (1 ሳሙኤል 16:6, 7) ሳሙኤል ኤልያብን በይሖዋ ዓይን ማየት ተስኖት ነበር።a

  • ሌሎችን በይሖዋ ዓይን ለማየት ጣሩ
    መጠበቂያ ግንብ—2003 | መጋቢት 15
    • a መልከ መልካም የሆነው ኤልያብ የእስራኤል ንጉሥ ለመሆን ብቃት እንዳልነበረው ከጊዜ በኋላ በግልጽ ታይቷል። ግዙፍ የነበረው የፍልስጤም ተዋጊ ጎልያድ እስራኤላውያንን ለፍልሚያ በጠራቸው ጊዜ ኤልያብም ሆነ ሌሎቹ የእስራኤል ተዋጊዎች በፍርሃት ተርበድብደው ነበር።​—⁠1 ሳሙኤል 17:​11, 28-30

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ