የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አስተዋይነት የተንጸባረቀበት እርምጃ ወስዳለች
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ሐምሌ 1
    • ናባል የሚኖረው በማዖን ሲሆን ሥራውን የሚያከናውነው ግን በአቅራቢያው በሚገኘው በቀርሜሎስ ነበር፤ በዚህ አካባቢ መሬትም የነበረው ይመስላል።a በከፍታ ቦታ ላይ የሚገኙት እነዚህ ከተሞች የግጦሽ መሬት ስለነበራቸው ለበግ እርባታ አመቺ ነበሩ፤ ናባል ደግሞ 3,000 በጎች ነበሩት። በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ የነበረው አካባቢ ግን ያልለማ መሬት ነበር። በስተ ደቡብ ሰፊ የሆነው የፋራን ምድረ በዳ ይገኛል። በስተ ምሥራቅ ደግሞ እስከ ጨው ባሕር ድረስ ያለው አካባቢ ገደላ ገደልና ዋሻ የበዛበት ጠፍ መሬት ነው። ዳዊትና አብረውት የነበሩት ሰዎች ለኑሮ አስቸጋሪ በሆነው በዚህ አካባቢ በነበሩበት ወቅት የሚበሉት ለማግኘት ማደን የነበረባቸው ከመሆኑም በተጨማሪ ሌሎች በርካታ ተፈታታኝ ሁኔታዎችን እንዳሳለፉ ምንም ጥርጥር የለውም። እነዚህ ሰዎች ባለጸጋ የሆነውን የናባልን በጎች ከሚጠብቁት እረኞች ጋር በተደጋጋሚ የመገናኘት አጋጣሚ ነበራቸው።

  • አስተዋይነት የተንጸባረቀበት እርምጃ ወስዳለች
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ሐምሌ 1
    • a እዚህ ላይ የተጠቀሰው ቀርሜሎስ፣ በስተ ሰሜን የሚገኘውና ታዋቂ የሆነው የቀርሜሎስ ተራራ ሳይሆን በስተ ደቡብ ባለው ምድረ በዳ ጫፍ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ