የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መልሳችሁ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ ይሁን
    መጠበቂያ ግንብ—1996 | መስከረም 15
    • “አምላኬ ሆይ፣ ስለዚህ ደግሞ አስበኝ . . . አምላኬ ሆይ፣ በመልካም አስበኝ።”—ነህምያ 13:22, 31

  • መልሳችሁ በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝ ይሁን
    መጠበቂያ ግንብ—1996 | መስከረም 15
    • 2. (ሀ) ነህምያ ስለ ራሱ ለአምላክ ጥሩ መልስ የሰጠው በምን መንገዶች ነው? (ለ) ነህምያ በስሙ የተጻፈውንና የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የሆነውን መጽሐፍ የቋጨው በየትኛው የልመና ቃል ነው?

      2 የፋርሱ ንጉሥ የአርጤክስስ (ሎንጊማነስ) ጠጅ አሳላፊ የነበረው ነህምያ ስለ ራሱ ለአምላክ ጥሩ መልስ የሰጠ ሰው ነበር። (ነህምያ 2:1) ነህምያ የአይሁዶች ገዥ ከሆነ በኋላ ጠላቶችና አደገኛ ሁኔታዎች እያሉ የኢየሩሳሌምን ግንብ እንደገና መገንባት ጀመረ። ለእውነተኛ አምልኮ ቅንዓት በማሳየት የአምላክን ሕግ ከማስፈጸሙም በላይ ለተጨቆኑ ሰዎች አሳቢነት አሳይቷል። (ነህምያ 5:14-19) ነህምያ ሌዋውያን ዘወትር ራሳቸውን እንዲያነጹ፣ በሮቹን እንዲጠብቁና የሰንበትን ቀን እንዲቀድሱ አጥብቆ አሳስቧቸው ነበር። በመሆኑም “አምላኬ ሆይ፣ ስለዚህ ደግሞ አስበኝ፣ እንደ ምሕረትህም ብዛት ራራልኝ” በማለት ሊጸልይ ችሏል። በተጨማሪም ነህምያ በመንፈስ አነሳሽነት የጻፈውን መጽሐፍ “አምላኬ ሆይ፣ በመልካም አስበኝ” በሚል የልመና ቃል መደምደሙ ተገቢ ነበር።—ነህምያ 13:22, 31

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ