-
“ሰባት ቀሳፊ ኃጢአቶች” አሉ?የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
-
-
መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ‘የሚጸየፋቸውን ሰባት ነገሮች’ ይዘረዝራል?
አዎ፣ ይዘረዝራል። ምሳሌ 6:16 እንዲህ ይላል፦ “ይሖዋ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እሱ የሚጸየፋቸው ነገሮች ሰባት ናቸው።” ሆኖም በምሳሌ 6:17-19 ላይ የሚገኘው የኃጢአቶች ዝርዝር ሁሉንም ኃጢአቶች ያካተተ አይደለም። ከዚህ ይልቅ ከአስተሳሰብ፣ ከንግግር እንዲሁም ከድርጊት ጋር የተያያዙትን ጨምሮ ሁሉንም ዓይነት ኃጢአቶች የሚወክሉ ክፍሎችን የያዘ ነው።b
-