የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በሐሰት ሃይማኖት ላይ ድንገተኛ ጥፋት እንደሚደርስ ተተነበየ
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
    • 6. (ሀ) የባቢሎን ኃፍረተ ሥጋ የሚገለጠው በምን መንገድ ነው? (ለ) አምላክ ‘ለማንም የማይራራው’ እንዴት ነው? (የግርጌ ማስታወሻውን ተመልከት።)

      6 ይሖዋ በመቀጠል እንዲህ ሲል በባቢሎን ላይ ይሳለቃል:- “ኀፍረተ ሥጋሽ ይገለጣል እፍረትሽም ይታያል፤ እኔ እበቀላለሁ፣ ለማንም አልራራም።” (ኢሳይያስ 47:3)c አዎን፣ ባቢሎን ኃፍረትና ውርደት ትከናነባለች። በአምላክ ሕዝቦች ላይ የፈጸመችው ግፍና ጭካኔ ሁሉ አደባባይ ይወጣል። የአምላክን የበቀል እርምጃ ሊያስቀር የሚችል ሰው አይኖርም!

  • በሐሰት ሃይማኖት ላይ ድንገተኛ ጥፋት እንደሚደርስ ተተነበየ
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
    • c  ምሁራን “ለማንም አልራራም” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጡ አገላለጽ ለመተርጎም “እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ሐረግ” እንደሆነ ይናገራሉ። “አልራራም” የሚለው ቃል የገባው ይሖዋ ባቢሎንን እንዳያጠፋ ማንም ሰው ቢለምነው የማይሰማ መሆኑን ለማመልከት ነው። የአይሁድ የኅትመት ማኅበር ያዘጋጀው ትርጉም ይህን ሐረግ “ማንም ሰው ጣልቃ ገብቶ እንዲማልድ . . . አልሻም” ሲል ተርጉሞታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ