-
በሐሰት ሃይማኖት ላይ ድንገተኛ ጥፋት እንደሚደርስ ተተነበየየኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
-
-
19 ይሁን እንጂ ይሖዋ እንዲህ ሲል ያላግጥባታል:- “በምክርሽ [“በአማካሪዎችሽ፣” NW ] ብዛት ደክመሻል፤ አሁንም የሰማይን ከዋክብት የሚቈጥሩ፣ ከዋክብትንም የሚመለከቱ፣ በየመባቻውም የሚመጣውን ነገር የሚናገሩ ተነሥተው ከሚመጣብሽ ነገር ያድኑሽ።” (ኢሳይያስ 47:13)e ባቢሎን አማካሪዎቿ ለውድቀት ይዳርጓታል። እርግጥ ነው፣ ባቢሎናውያን ለብዙ መቶ ዘመናት በከዋክብት ላይ ያካሄዱት ጥናት የኮከብ ቆጠራ ትንበያ እንዲፈለሰፍ አድርጓል። ሆኖም ባቢሎን በምትወድቅበት ሌሊት ኮከብ ቆጣሪዎቹ የሚደርስባቸው አሳዛኝ ሽንፈት ጥንቆላ ምንም ፋይዳ የሌለው መሆኑን በግልጽ የሚያረጋግጥ ይሆናል።—ዳንኤል 5:7, 8
-
-
በሐሰት ሃይማኖት ላይ ድንገተኛ ጥፋት እንደሚደርስ ተተነበየየኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
-
-
e አንዳንዶች “የሰማይን ከዋክብት የሚቆጥሩ” ተብሎ የተተረጎመውን የዕብራይስጥ ሐረግ “ሰማያትን የሚከፋፍሉ” በማለት ተርጉመውታል። ይህ አገላለጽ ሰማያትን በተለያዩ ክፍሎች በመከፋፈል ስለወደፊቱ ጊዜ የሚሰጠውን የኮከብ ቆጠራ ትንበያ የሚያመለክት ነው። አዲሲቱ ዓለም ትርጉም ደግሞ ይህን ሐረግ “ሰማያትን የሚያመልኩ” ሲል ተርጉሞታል።
-