የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዓለምን የለወጡ አራት ቃላት
    የዳንኤልን ትንቢት በትኩረት ተከታተል!
    • 12. ጠቢባኑ ለማንበብ ሳይችሉ መቅረታቸው ምን ነገር አረጋግጧል?

      12 በዚህ መንገድ ጠቢባኑ አጭበርባሪዎች መሆናቸው እንዲሁም ትልቅ ግምት ይሰጠው የነበረው ሃይማኖታዊ ሥርዓታቸውም ሐሰት መሆኑ ተረጋገጠ። እንዴት የሚያሳፍሩ ናቸው! ብልጣሶር በእነዚህ ሃይማኖተኞች ላይ የነበረው ትምክህት መና እንደቀረ ሲመለከት እጅግ ደነገጠ፣ ፊቱም ተለወጠበት፣ መኳንንቶቹም “ተደናገጡ።”e—ዳንኤል 5:9

  • ዓለምን የለወጡ አራት ቃላት
    የዳንኤልን ትንቢት በትኩረት ተከታተል!
    • e የመዝገበ ቃላት አዘጋጆች እንደሚሉት እዚህ ላይ የተሠራበት “ተደናገጡ” የሚለው ቃል የተሰበሰበው ሕዝብ ሁሉ ግራ በመጋባት ታላቅ ሽብር ላይ መውደቁን የሚያመለክት ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ