የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ከሠራው ስህተት ተምሯል
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ጥር 1
    • ምንም ነገር ማድረግ እንደማይችል የተሰማው ዮናስ ወደ ታችኛው የመርከቧ ክፍል ሄዶ ተኛ። ከዚያም ከባድ እንቅልፍ ወሰደው።b የመርከቧ አዛዥ፣ ዮናስ ወደተኛበት ሄዶ ከቀሰቀሰው በኋላ እንደ ሌሎቹ ሰዎች አምላኩን እንዲማጸን ነገረው። መርከበኞቹ ይህን ኃይለኛ ማዕበል ያመጣባቸው አንድ መለኮታዊ ኃይል እንደሆነ ስለተሰማቸው ከተሳፋሪዎቹ መካከል ለዚህ ችግር የዳረጋቸውን ሰው ለማወቅ ሲሉ ዕጣ ተጣጣሉ። ዕጣው አንድ በአንድ ሲወጣ ዮናስ ልቡ በፍርሃት ሳይቀልጥ አይቀርም። ብዙም ሳይቆይ እውነታው ገሃድ ወጣ። ማዕበሉ እንዲነሳም ሆነ ዕጣው በዮናስ ላይ እንዲወጣ ያደረገው ይሖዋ ነበር!—ዮናስ 1:5-7

  • ከሠራው ስህተት ተምሯል
    መጠበቂያ ግንብ—2009 | ጥር 1
    • b ሰብዓ ሊቃናት፣ ዮናስ በተኛበት ወቅት እንዳንኮራፋ በመግለጽ ምን ያህል ከባድ እንቅልፍ ወስዶት እንደነበር ይጠቁማል። ይሁንና ዮናስ መተኛቱ ግዴለሽ እንደነበር የሚያሳይ ምልክት ነው ብለን መደምደም የለብንም፤ ከዚህ ይልቅ አንዳንዶች ስሜታቸው በጣም በሚደቆስበት ጊዜ በእንቅልፍ ሊሸነፉ እንደሚችሉ ማስታወስ ይኖርብናል። ኢየሱስ በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ በጣም ተጨንቆ በነበረበት ወቅት ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ “ከሐዘን የተነሳ ሲያንቀላፉ” ነበር።—ሉቃስ 22:45

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ