-
የአንባብያን ጥያቄዎችመጠበቂያ ግንብ—1991 | ሐምሌ 15
-
-
ሉቃስ 22:7, 8 “ፋሲካንም ሊያርዱበት የሚገባው የቂጣ በዓል ደረሰ። ጴጥሮስንና ዮሐንስንም፦ ፋሲካን እንድንበላ ሄዳችሁ አዘጋጁልን ብሎ ላካቸው” በማለት ወቅቱን ይነግረናል። ታሪኩ በመቀጠልም “ለባለቤቱም፣ መምህሩ፦ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን የምበላበት የእንግዳ ቤት ክፍል ወዴት ነው ይልሃል በሉት” በማለት ይነግረናል። ስለዚህ በዚያ ምሽት ኢየሱስ ከ12ቱ ጋር የተሰበሰበው ለአይሁዳዊው በዓል ነበር። “ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር” ብሎ ነገራቸው።—ሉቃስ 22:11, 15
-
-
የአንባብያን ጥያቄዎችመጠበቂያ ግንብ—1991 | ሐምሌ 15
-
-
ይሁን እንጂ ኢየሱስ በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት የነበረውን የመጨረሻ የማለፍ በዓልና ከሞቱ በፊት የመጨረሻው ምሽት የሆነውን ዕለት በአገልግሎቱ ብዙውን ጊዜ አብረውት ከተጓዙት ከተከታዮቹ መሃል በጣም ከቀረቡት ጋር ለማሳለፍ “እጅግ ተመኝቶ” ነበር። በዚያ የማለፍ እራት ፍጻሜ ላይ ኢየሱስ ወደፊት በሁሉም ተከታዮቹ ሊከበር ስለሚገባው አዲስ በዓል ነገራቸው። የዚያ ገና ወደፊት የሚከበረው ክርስቲያናዊ በዓል ወይን ጠጅ የሕጉን ቃል ኪዳን የሚተካውን “የአዲሱን ኪዳን” ደም የሚያመለክት ነበር።—ሉቃስ 22:20
-