የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ውጥረትን መቋቋም ይቻላል!
    ንቁ!—1998 | ታኅሣሥ 8
    • አምላክ ተቀይሞኛል ወይም ጥሎኛል ብለህ አታስብ። ሐና የተባለችው ታማኝ ሴት ለብዙ ዓመታት “በልብዋ ትመረር” (“ከባድ ሐዘን ይሰማት፣” የ1980 ትርጉም) እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። (1 ሳሙኤል 1:4–11) ጳውሎስ በመቄዶንያ ሳለ ‘በሁሉ ነገር መከራ ተቀብሎ ነበር።’ (2 ቆሮንቶስ 7:5) ኢየሱስም ከመሞቱ በፊት “ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ” እስኪፈስስ ድረስ እጅግ ተጨንቆ ነበር።a (ሉቃስ 22:44) እነዚህ ሁሉ ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች ነበሩ። ስለዚህ ውጥረት ሲያጋጥምህ አምላክ ጨርሶ ትቶኛል ብለህ የምታስብበት ምንም ምክንያት የለም።

  • ውጥረትን መቋቋም ይቻላል!
    ንቁ!—1998 | ታኅሣሥ 8
    • a በአንዳንድ ሁኔታዎች ከፍተኛ የሆነ የአእምሮ ጭንቀት በሚያጋጥምበት ጊዜ የደም ላብ እንደሚወጣ ሪፖርት ተደርጓል። ለምሳሌ ሂመተድሮሲስ የሚባለው ሁኔታ በሚከሰትበት ጊዜ ከደም ጋር የተቀላቀለ ወይም የደም ቀለም ያለው ላብ ወይም ደግሞ ከደም ጋር የተቀላቀለ የሰውነት ፈሳሽ ይወጣል። በኢየሱስ ሁኔታ የተከሰተው የትኛው እንደሆነ ግን በትክክል ማወቅ አይቻልም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ