የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ተቃውሞ ቢኖርም “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋና እያሸነፈ ሄደ”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • 13, 14. (ሀ) ይሖዋ ጳውሎስን ምን እንዲፈጽም አስችሎታል? (ለ) የአስቄዋ ልጆች ምን ስህተት ሠሩ? በዛሬው ጊዜስ በሕዝበ ክርስትና ውስጥ ያሉ ብዙዎች ተመሳሳይ ስህተት የሚሠሩት እንዴት ነው?

      13 ቀጣዩ የሉቃስ ዘገባ፣ ጳውሎስ በይሖዋ ኃይል “በጣም አስደናቂ የሆኑ ነገሮችን” እንደፈጸመ ይገልጻል። ሰዎች የጳውሎስን ጨርቆችና ሽርጦች እንኳ ወደ ሕመምተኞች በመውሰድ እንዲፈወሱ ያደርጉ ነበር። ርኩሳን መናፍስትም በዚሁ መንገድ ይወጡ ነበር።c (ሥራ 19:11, 12) በሰይጣን ኃይሎች ላይ የተገኘው ይህ አስደናቂ ድል የብዙዎችን ትኩረት ሳበ፤ በዚህ የተደሰተው ግን ሁሉም ሰው አይደለም።

  • ተቃውሞ ቢኖርም “የይሖዋ ቃል . . . እየተስፋፋና እያሸነፈ ሄደ”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
    • c እዚህ ላይ የተጠቀሱት ጨርቆች ጳውሎስ ላቡ ዓይኑ ውስጥ እንዳይገባ ግንባሩ ላይ የሚያስራቸው መሐረቦች ሊሆኑ ይችላሉ። በተጨማሪም ስለ ሽርጦቹ ከሚገልጸው ሐሳብ እንደምንረዳው ጳውሎስ በወቅቱ ነፃ በሚሆንበት ሰዓት ምናልባትም ማለዳ ላይ ድንኳን ይሠራ የነበረ ይመስላል።—ሥራ 20:34, 35

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ