-
ዓለምን በስውር የሚገዛው መሪ ተጋለጠመጠበቂያ ግንብ—2011 | መስከረም 1
-
-
ከዚያን ጊዜ አንስቶ ዲያብሎስ የቀረው ጊዜ ጥቂት እንደሆነ ያውቃል። ‘መላው ዓለም በእሱ ኃይል ሥር’ ቢሆንም በዛሬው ጊዜ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ዲያብሎስ እነሱን ለመቆጣጠር በሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል አልተሸነፉም። ደግሞም መጽሐፍ ቅዱስ የዲያብሎስን እውነተኛ ማንነትና የእሱን ዕቅዶች ማወቅ እንዲችሉ ዓይናቸውን ከፍቶላቸዋል። (2 ቆሮንቶስ 2:11) እነዚህ ሰዎች፣ ጳውሎስ ለክርስቲያን ባልንጀሮቹ “ሰላም የሚሰጠው አምላክ . . . በቅርብ ጊዜ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ይጨፈልቀዋል” ሲል በጻፈው ሐሳብ ይጽናናሉ።b—ሮም 16:20
-
-
ዓለምን በስውር የሚገዛው መሪ ተጋለጠመጠበቂያ ግንብ—2011 | መስከረም 1
-
-
b ጳውሎስ የጻፈው ይህ ሐሳብ በዘፍጥረት 3:15 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውን ከጊዜ በኋላ ዲያብሎስ እንደሚጠፋ የሚጠቁመውን የመጀመሪያውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ያስታውሰናል። ጳውሎስ፣ ዲያብሎስ የሚደርስበትን ጥፋት ለማመልከት የተጠቀመበት የግሪክኛ ቃል “አንድን ነገር በመጨፍለቅ ማድቀቅ፣ መሰባበር፣ ድምጥማጡን ማጥፋት” የሚል ትርጉም ያስተላልፋል።—ቫይንስ ኮምፕሊት ኤክስፖዚተሪ ዲክሽነሪ ኦቭ ኦልድ ኤንድ ኒው ቴስታመንት ወርድስ
-