የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ሚዛናዊነት በሚንጸባረቅበት መንገድ እሺ ባዮች ሁኑ
    መጠበቂያ ግንብ—2008 | መጋቢት 15
    • 2 ሐዋርያው ጳውሎስም “ገርነታችሁ በሁሉ ዘንድ የታወቀ ይሁን” የሚል ምክር ሰጥቷል።a (ፊልጵ. 4:5) ክርስቶስ ኢየሱስ፣ የክርስቲያን ጉባኤ ራስ እና ጌታ ነው። (ኤፌ. 5:23) ሁላችንም ለክርስቶስ መመሪያ መገዛታችንና ከሌሎች ሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት ረገድ እሺ ባዮች መሆናችን ምንኛ አስፈላጊ ነው!

  • ሚዛናዊነት በሚንጸባረቅበት መንገድ እሺ ባዮች ሁኑ
    መጠበቂያ ግንብ—2008 | መጋቢት 15
    • a ሐዋርያው ጳውሎስ እዚህ ላይ የተጠቀመበት ቃል በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በአብዛኛው ‘ገርነት’ ተብሎ ተተርጉሟል። ሆኖም አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ እንዲህ ይላል:- “[ቃሉ] አንድ ሰው መብቱን ለመተው እንዲሁም ለሌሎች አሳቢነትና ደግነት ለማሳየት ፈቃደኛ መሆኑን የሚያጠቃልል ሐሳብ ይዟል።” በመሆኑም ይህ ቃል፣ እሺ ባይ እና ምክንያታዊ መሆንን እንዲሁም መብቴ ካልተከበረ ብሎ ድርቅ ከማለት መቆጠብን ወይም ሕጉ ላይ የሠፈረውን ብቻ ይዞ ሙጭጭ አለማለትን ያመለክታል። ገርነት፣ በሥልጣን ላይ ላሉት መገዛትንም ይጨምራል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ