ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ጴጥሮስ 1-3
‘የይሖዋን ቀን መምጣት በአእምሯችሁ አቅርባችሁ ተመልከቱ’
ይሖዋ ልክ በቀጠረው ጊዜ ላይ የፍርድ እርምጃ ይወስዳል። ታዲያ ድርጊታችን በቅርቡ ለሚመጣው የይሖዋ ቀን እንደተዘጋጀን የሚያሳይ ነው?
‘ቅዱስ ሥነ ምግባር መከተልና ለአምላክ ያደርን መሆናችንን የሚያሳዩ ተግባሮች መፈጸም’ ሲባል ምን ማለት ነው?
በሥነ ምግባር ንጹሕ መሆንና ለእምነታችን ጥብቅና መቆም
በግልም ሆነ በጋራ በሚደረጉ መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች አዘውትረን መካፈል