የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • አምላክ መጽሐፍ ቅዱስን በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንዴት ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ሰኔ 15
    • አምላክ መጽሐፉን ለጻፈው ሰው በቀጥታ አልገለጠለትም ብንል እንኳ እነዚህ ነገሮች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስኪመዘገቡ ድረስ በቃል የሚነገሩ ወይም በጽሑፍ የሰፈሩ ታሪኮች ሆነው ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው እንዲተላለፉ ሲል አምላክ ለአንድ ሰው አሳውቆታል ማለት ነው። (ገጽ 7 ላይ የሚገኘውን ሣጥን ተመልከት።) በዚህም ሆነ በዚያ የዚህ ሁሉ መረጃ ምንጭ ይሖዋ እንደሆነና ዘገባው እንዳይዛባ፣ እንዳይጋነን ወይም በአፈ ታሪክ እንዳይበረዝ ጸሐፊዎቹን እየመራ እንዳስጻፋቸው እርግጠኞች ልንሆን እንችላለን። ጴጥሮስ ትንቢትን በሚመለከት “ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ” ሲል ጽፏል።b​— 2 ጴጥሮስ 1:​21

  • አምላክ መጽሐፍ ቅዱስን በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንዴት ነው?
    መጠበቂያ ግንብ—1997 | ሰኔ 15
    • b “ተነድተው” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል ፌሮ የሚል ሲሆን በሥራ 27:​15, 17 ላይ በነፋስ የተወሰደችን መርከብ ለማመልከት በሌላ መልክ ተሠርቶበት እናገኘዋለን። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎቹን ‘እየተቆጣጠረ መርቷቸዋል’ ማለት ነው። የተዛቡ መረጃዎችን እየተዉ ትክክለኛ የሆኑትን ብቻ እንዲያሰፍሩ አድርጓቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ