የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማስታወቂያዎች
    የመንግሥት አገልግሎት—1997 | መጋቢት
    • እንግሊዝኛ፦ የ1986 መጠበቂያ ግንብ ጥራዞች፤ የቤተሰብ ደስታ የሚገኝበት ምሥጢር፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?፤ በኮምፓክት ዲስክ የተቀረጸ የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር የ1995 ቤተ መጻሕፍት፤ የ1997 የቀን መቁጠሪያ።

      አማርኛ፦ የውዳሴ መዝሙሮች (100 መዝሙሮች)፤ ቅዱሳን ጽሑፎችን መመርመር 1997

      አረብኛ፦ የቤተሰብ ደስታ የሚገኝበት ምሥጢር፤ የይሖዋ ምሥክሮችና ትምህርት፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?

      ፈረንሳይኛ፦ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?

      ጣሊያንኛ:- የቤተሰብ ደስታ የሚገኝበት ምሥጢር፤ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው?

      ትግርኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን መመርመር 1997።

      ◼ በቅርቡ የሚደርሱ ሌሎች ጽሑፎች:- አማርኛ፦ እውቀት፤ አረብኛ፦ በደስታ ኑር! እንግሊዝኛ፦ የውዳሴ መዝሙሮች (ስምንት ክሮች ያሉት አልበም።)

  • ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ ደፋሮች ሁኑ
    የመንግሥት አገልግሎት—1997 | መጋቢት
    • 28 ብዙ ሥራ ለማከናወን ቀደም ብለህ እቅድ አውጣ፦ በየሳምንቱ ተመላልሶ መጠየቅ የሚደረግበት የተወሰነ ቀን መመደብ ጥሩ እንደሆነ ሐሳብ ተሰጥቷል። ጥሩ እቅድ ማውጣት በዛ ያሉ ሥራዎችን ለማከናወን ያስችላል። ከቤት ወደ ቤት በምትሠራበት አካባቢ ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ ዝግጅት አድርግ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ